

ስለ እኛ (About Us)
ዛዮን ሆስፒታሊቲ ሶሉሽን በኢትዮጵያ ውስጥ ለሆቴልና ለእንግዳ ተቀባይነት ኢንዱስትሪዎች የተሟላ ድጋፍ ለመስጠት የተቋቋመ ድርጅት ነው። ዓላማችን የኢትዮጵያን የእንግዳ ተቀባይነት ደረጃ ከፍ ማድረግና ለዚህ ዘርፍ እድገት አስተዋጽኦ ማድረግ ነው።

About Us
ለሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ ካፌዎችና ለሌሎች የእንግዳ ተቀባይነት ንግዶች ጥራት ያለውና የ ተሟላ አገልግሎት በመስጠት ስኬታማ እንዲሆኑ መርዳት ነው። ደንበኞቻችን የንግድ ሥራቸውን እንዲያሳድጉ፣ ትርፋማነታቸውን እንዲጨምሩና የእንግዶቻቸውን እርካታ እንዲያረጋግጡ እናግዛቸዋለን።
ተልዕኳችን
በኢትዮጵያ ውስጥ ግንባር ቀደም የሆቴልና የእንግዳ ተቀባይነት ማሰልጠኛና አማካሪ ድርጅት በመሆን፣ የላቀ የሥራ ባህል እንዲሰፍንና የኢንዱስትሪው እድገት እንዲፋጠን አስተዋጽኦ ማድረግ ነው።
ተልዕኳችን
ታማኝነት: በሁሉም ተግባራችን ታማኝና ግልጽ እንሆናለን።
ሙያዊነት: በሙያዊ እውቀታችንና ክህሎታችን ለደንበኞቻችን ምርጡን አገልግሎት እንሰጣለን።
ጥራት: የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ሁሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው መሆናቸውን እናረጋግጣለን።
ፈጠራ: አዳዲስና ዘመናዊ የሆኑ መፍትሄዎችን በመጠቀም ለደንበኞቻችን የተሻለ አገልግሎት እንሰጣለን።
የደንበኞች እርካታ: የደንበኞቻችን እርካታ የእኛ ቀዳሚ ጉዳይ ነው።
እሴቶቻችን


የሆቴል ማደራጀት
የሰራተኞች ስልጠና
የምግብ ዝርዝር ዝግጅት
ዲጂታል ማርኬቲንግ
የአሰራር መዋቅር መዘርጋት
የስራ ሂደት ግምገማ
የአዳዲስ ፔንሲዮንና መኝታ ቦታዎች ስርዓት ማዘጋጀት
የምግብ አዘገጃጀት መመሪያ ዝግጅት
ዋጋ አወጣጥ
ዲጂታል ሜኑና QR ኮድ
አገልግሎቶቻችን
ለምን እኛን ይምረጡ?